ህልዉናችን የሚረጋገጠዉ በዋነኛነት በዉስጣዊ ሁኔታችን ነዉ!!

ከቹቹ አለባቸው ከሰሞኑ አሜሪካ በታዋቂ የተማሩና ወታደራዊ ሊህቃኖቿ አማካኝነት፣ ህወሀትን ለማዳን ሲባል ወደ ኢትዮጵያ ጦር የማስገባት ፍላጎት እንዳላት አሰነግራለች። ይሄ ነገር የኢትዮጵያን ህዝብ የልብ ትርታ ለማዳመጥ መሆኑን አላጣነዉም። እዚህ ላይ የምንገነዘበዉ እዉነታ ቢኖር አሜሪካ ህወሀትን ለማዳን “ሲኦል ድረስ ለመዉረድ” የወሰነች መሆኑን ነዉ። አሁን ጥያቄዉ አሜሪካ ህወሀትን ለማዳን ይሄንን ያክል ከወሰነች … Continue reading ህልዉናችን የሚረጋገጠዉ በዋነኛነት በዉስጣዊ ሁኔታችን ነዉ!!